“ኪሎአችንን አወቅኩት …. ለካ ከዚህም በላይ መሆን እንችላለን ” ሐመልማል አባተ

Your browser doesn’t support HTML5

በሌጎስ ናይጄሪያ በተካሄደው አመታዊ የአፍሪካ ሙዚቃ ውድድር “AFIRMA” ላይ ሃመልማል አባተ በባህላዊ የሙዚቃ ዘርፍ አሸናፊ ሆናለች። ተሸላሚዋን ሃመልማል አባተን ከውድድሩ ከናይጄሪያ ወደ ኢትዮጵያ ገና እንደገባች ሱራፌል ሽፈራው @djphatsu አግኝቶ አነጋግሯታል። #GabinaVOA #VOAAmharic #EthiopianMusic #Afrima2017 #AfricanMusicAward #HamelmalAbate #Hamelmal #djphatsu