ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰሞኑን በምሥራቅና ምዕራብ ሐረርጌ እንደዚሁም በሌሎች አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች ስለጠፋው ሕይወት ማዘናቸውን ገልፀዋል፡፡
አዲስ አበባ —
ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰሞኑን በምሥራቅና ምዕራብ ሐረርጌ እንደዚሁም በሌሎች አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች ስለጠፋው ሕይወት ማዘናቸውን ገልፀዋል፡፡
መንግሥት የተፈጠሩትን ሁኔታዎች እንደሚያጣራና ውጤቱንም ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግም አስታውቀዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5