የድምፃዊ ሃጫሉ መታሰቢያ በአዲስ አበባ

ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ

ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ

ለድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ አዲስ አበባ ውስጥ መታሰቢያ ተደርጎለታል።

ከትናንት በስተያ ቅዳሜ በተካሄዱት ሥነ ሥርዓቶች ላይ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አቶ ታከለ ኡማና የኦሮምያ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሺመልስ አብዲሳ ተገኝተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የድምፃዊ ሃጫሉ መታሰቢያ በአዲስ አበባ