የቡናን ዱቄት- ለጥበብ

Your browser doesn’t support HTML5

ገሊላ ካህሳይ “ሀበሻ ፔንተር” 'Habeshan Painter'​ በሚል ስያሜ በኖርዌይ የጥበብ ሥራዎቿን በማቅረብ መታወቅ ጀምራለች። ከቡና ዱቄት ስለምትሠራቸው የጥበብ ስዕሎቿ ከሱራፌል ሽፈራው @djphatsu ጋር በጋቢና ቬኦኤ ቆይታ አድርጋለች።