በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ በማረቆ ልዩ ወረዳ እና በምሥራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን አካባቢ ባለው ግጭት የጠረጠራቸውን 88 ሰዎችን ማሰሩን፣ የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ።
Your browser doesn’t support HTML5
በማረቆ ልዩ ወረዳ እና በምሥራቅ ጉራጌ ግጭት 88 ተጠርጣሪዎች ታሰሩ
የአካባቢው ነዋሪዎች፣ መንግሥት ሰዎችን እያሰረ ያለው፣ “ከሕግ አግባብ ውጭና ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ ባልተጣራ ማስረጃ ነው፤” ሲሉ ወቀሳቸውን አቅርበዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።