በማረቆ ልዩ ወረዳ የታጣቂዎች ጥቃት ሁለት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

የኢትዮጵያ ካርታ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ በማረቆ ልዩ ወረዳ እና በምሥራቅ ጉራጌ ዞን-መስቃን ወረዳ አዋሳኝ አካባቢ፣ በታጣቂዎች እንደተፈጸመ በተገለጸ ጥቃት፣ ሁለት ሰዎች ሲገደሉ አንድ ሕፃን መቁሰሉን፣ ነዋሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው አስታወቁ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በማረቆ ልዩ ወረዳ የታጣቂዎች ጥቃት ሁለት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

ማንነታቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ የወረዳው ከፍተኛ ባለሥልጣንም፣ በጥቃቱ ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ለአሜሪካ ድምፅ አረጋግጠዋል፡፡