በጉጂና በቡርጂ ጎሳዎች ግጭት ህይወት ጠፋ

  • ቆንጂት ታየ
በጉጂና በቡርጂ ተዋሳኝ አካባቢዎች ባለፈው ሳምንት በተቀሰቀሰ ግጭት ከቡርጂዎች በኩል አንድ ታዳጊን ጨምሮ ቢያንስ ሦስት ሰው ተግድሎብናል ሲሉ አንዱ የቡርጂ ወረዳ ባለሥልጣንና ሌላ ደግሞ የዓይን እማኝ ነኝ ያሉ ሰው ገልፀውልናል ብዛት ያለው የጤፍ ክምር ብለዋል እማኙ፡፡

በጉጂና በቡርጂ ተዋሳኝ አካባቢዎች ባለፈው ሳምንት በተቀሰቀሰ ግጭት ከቡርጂዎች በኩል አንድ ታዳጊን ጨምሮ ቢያንስ ሦስት ሰው ተግድሎብናል ሲሉ አንዱ የቡርጂ ወረዳ ባለሥልጣንና ሌላ ደግሞ የዓይን እማኝ ነኝ ያሉ ሰው ገልፀውልናል ብዛት ያለው የጤፍ ክምር ብለዋል እማኙ፡፡

የምዕራብ ጉጂ የኮሚኒኬሽንስ ኃላፊ ደግሞ የታዳጊውን መገደል ማረጋገጥ እንደማይችሉ ገልጸው ሆኖም ስምንት ሰው መገደሉን

ሁለቱም ወገኖች ግጭቱን የፌደራል መከላከያ ኃይል በመግባቱ ባሁኑ ወቅት በርዷል ብለዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በጉጂና በቡርጂ ጎሳዎች ግጭት ህይወት ጠፋ