ከጉጂ ዞን "ተፈናቅለናል" ያሉ ባለሃብቶች መንግሥትን ካሣ ጠየቁ

  • መለስካቸው አምሃ
ከምዕራብ ጉጂ ዞን ተፈናቅለናል ያሉ 27 የቡና አቅራቢ ባለሃብቶች ለወደመ ንብረታቸው የፌዴራሉ መንግሥት ወደ 150 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ካሣ ጠየቁ።

ከምዕራብ ጉጂ ዞን ተፈናቅለናል ያሉ 27 የቡና አቅራቢ ባለሃብቶች ለወደመ ንብረታቸው የፌዴራሉ መንግሥት ወደ 150 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ካሣ ጠየቁ።

በመጭው የምርት ዘመን ሥራቸውን ለመጀመር እንዲችሉም አስቸኳይ ዕርምጃ እንዲወስድ ተማፅነዋል። በየጊዜው ለሚከሰተው ግጭት ዘላቂ መፍትሄ እንዲሰጠውም ጥሪ አቅርበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ከጉጂ ዞን "ተፈናቅለናል" ያሉ ባለሃብቶች መንግሥትን ካሣ ጠየቁ