በምሥራቅ ጉጂ ቆላማ ወረዳዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መታሰራቸው ተገለፀ

በምሥራቅ ጉጂ ቆላማ ወረዳዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መታሰራቸውን ነዋሪዎች ገለፁ። በምስራቅ ጉጂ የተለያዩ ወረዳዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መታሰራቸውን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ።
የኦሮሚያ የፀጥታ ቢሮ በበኩሉ ሰዎች በአካባቢው የተለያዩ ወንጀሎች በመፈፀም የሚታወቁትን የኦነግ ሸማቂዎች በቁጥጥር እያዋሉ መሆኑን ገልፆ፤ ከሕግ ውጪ የተያዘ ሰው የለም ብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በምሥራቅ ጉጂ ቆላማ ወረዳዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መታሰራቸው ተገለፀ