በምዕራብ ጉጂና በደቡብ ክልል አማሮ ወረዳ አዋሳኝ አከባቢዎች ለሦስት ዓመታት የዘለቀው ግጭትና ጥቃት ትናንት በወረደ ዕርቀ ሰላም እልባት ተበጅቶለታል ተብሏል፡፡
ሀዋሳ —
የታጠቀ ኃይል የሚያካሂደውን ኢሰብዓዊ ጥቃቶችን ለመከላከል የሚያስችል ዕርምጃ እየወሰደ መሆኑን የምዕራብ ጉጂ ዞን አስተዳደር አስታውቋል፡፡
የአማሮ ወረዳ አስተዳደር በበኩሉ ለሦስት ዓመታት ተዘግቶ የነበረ መንገድ ለህዝብ አገልግሎት መከፈቱን ተናግረው የመከላከያ ሰራዊትና የፀጥታ ኃይል ከአካባቢው እንደማይነሳ ይልቁንስ ተጨማሪ ኃይል በማስገባት ቀጠናውን የማፅዳት ሥራ በሁለቱም ክልል መንግሥታትና በህዝቦች ይከናወናል ብሏል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5