የፎቶ መድብሎች 17ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ኖቬምበር 29, 2017 አስተያየቶችን ይዩ ከ44ሺህ በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ተሳታፊዎች በተካፈሉበት ውድድር፣ አትሌቶች ይገኙበት እንደነበርና፣ በውድድሩ ላይ አንደኛ ለወጡ አሸናፊዎች የመቶ ሺህ ብር ሽልማት መበርከቱ ተጠቁሟል፡፡