ተዓማኒ፣ ሀቀኛ እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሄድ መነሳቱን የጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ መንግሥት አስታውቋል፡፡
አዲስ አበባ —
ተዓማኒ፣ ሀቀኛ እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሄድ መነሳቱን የጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ መንግሥት አስታውቋል፡፡ የወይዘሪት ብርቱካን ሹመትም ጥናት እየተካሄደበት ካለው የምርጫ ቦርድ የሕግ ማሻሻያ ሂደት ትይዩ የተወሰደ ፖለቲካዊ ዕርምጃ መሆኑን ገልጿል፡፡
ከጠ/ሚኒስትር ጽ/ቤት የተላከለትን መግለጫና በጠቅላይ አቃቤ ሕግ የተዘጋጀውን፣ የምርጫ ቦርድ የሕግ ማሻሻያ ውይይት የተከታተለው እስክንድር ፍሬው ተከታዩን ዘገባ ልኳል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5