በኦሮምያና በሶማሌ ክልል አዋሳኞች ወረዳዎች ሰሞኑን በተካሄዱ ግጭቶች የሰው ሕይወት መጥፋቱን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ተናግረዋል፡፡
አዲስ አበባ —
በኦሮምያና በሶማሌ ክልል አዋሳኞች ወረዳዎች ሰሞኑን በተካሄዱ ግጭቶች የሰው ሕይወት መጥፋቱን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ተናግረዋል፡፡
በሀገሪቱ ያለው አጠቃላይ የሰላም እና የፀጥታ ሁኔታ ግን መሻሻል ማሳየቱን ነው ሚኒስትሩ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ያመለከቱት፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5