በአማራ ክልል የገባው አተት በፀበል ቦታዎች የተከሰተ ነው ተባለ

በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር፣ሰሜን ጎንደርና ደቡብ ወሎ አጣታዳፊ ትውከትና ተቅማጥ ወይም (አተት) መስፋፋቱን የተ.መ.ድ የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ /ኦቻ/ አስታወቀ።

በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር፣ሰሜን ጎንደርና ደቡብ ወሎ አጣታዳፊ ትውከትና ተቅማጥ ወይም (አተት) መስፋፋቱን የተ.መ.ድ የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ /ኦቻ/ አስታወቀ።ጽዮን ግርማ ይህንን መነሻ አድርጋ በአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊን ማምሻውን አነጋግራቸዋለች።

Your browser doesn’t support HTML5

በአማራ ክልል የገባው አተት በፀበል ቦታዎች የተከሰተ ነው ተባለ