የጎንደርና አካባቢዋ ወቅታዊ ሁኔታ

 የኢትዮጵያ ገበሬዎች ወደ ኢንፍራዝ ገበያ በደቡብ ጎንደር እየተጓዙ እአአ 2007 ዓ.ም. - ፎቶ ፋይል፡ ሮይተርስ)

የኢትዮጵያ ገበሬዎች ወደ ኢንፍራዝ ገበያ በደቡብ ጎንደር እየተጓዙ እአአ 2007 ዓ.ም. - ፎቶ ፋይል፡ ሮይተርስ)

ሰሜን ጎንደር ውስጥ ግጭቶች መካሄዳቸው ተነገረ።

ሰሜን ጎንደር ውስጥ እና አካባቢው በቅማንት ብሔረሰብ አባሎችና በአማሮች መካከል ግጭት መከሰቱና የበርካታ ሰዎች ህይወት መጥፋቱ ታውቋል።

በቅርቡ በአካባቢው በሚገኝ እስር ቤት ላይ ቃጠሎ ደርሶ የብዙ እስረኞች ህይወት ማለፉም ተዘግቧል። በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል ድንበር ይሰመራል የሚለው ዜናም በአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ ስጋት ፈጥሯል።

አዲሱ አበበ የጎንደር ነዋሪ የሆኑትን አቶ ገዳሙ አንዳርጌን አነጋግሮ ተከታዩን ቃለ-ምልልስ አቅርቦታል ከዚህ በታች ካለው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የጎንደርና አካባቢዋ ወቅታዊ ሁኔታ