በዕርዳታ በተገኘ ገንዘብ ባጃጅ ገዝቶ በመስጠት ሥራ ያልነበራቸው ያላቸውን ሃያ አምስት ወጣቶች ሥራ ማስጀመሩን የከተማ አስተዳደሩ የጥቃቅንና የአነስተኛ ንግዶች ልማት መምሪያ ገልጿል።
ባህር ዳር —
በዕርዳታ በተገኘ ገንዘብ ባጃጅ ገዝቶ በመስጠት ሥራ ያልነበራቸው ያላቸውን ሃያ አምስት ወጣቶች ሥራ ማስጀመሩን የከተማ አስተዳደሩ የጥቃቅንና የአነስተኛ ንግዶች ልማት መምሪያ ገልጿል።
ከተማይቱ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ወጣቶች ደግሞ ተሽከርካሪዎቹ የተሰጣቸው ወጣቶች “ሥራ አጥ አይደሉም፤ መተዳደሪያ ያላቸው በመሆናቸው ባጃጁን የወሰዱት በሙሉ ሌሎችን ቀጥረው እያሠሩ ነው” ይላሉ።
መሥሪያ ቤቱ በበኩሉ “ወጣቶቹን የመለየት ሥራ የተካሄደው በጥንቃቄ ነው፤ ችግር አለበት ከተባለ ጥቆማ ማድረግ ይቻላል” ይላል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5