በጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች አሁንም ውጊያ እየተካሄደ ነው ይላል አርበኞች ግንቦት ሰባት።
ዋሺንግተን ዲሲ —
መንግሥት በምዕራብ ትግራይ ዞን በኩል ወደ ኢትዮጵያ ሰርጎ ለመግባት የሞከሩ‘የጥፋት ሃይሎች’ ሲል የገለፀቸው ታጣቂዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል ብሎአል፡፡
ለዚህ ዘጋባ መነሻችን ኢሳት የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን በባለፈው ሣምንት ያቀረበው ዜና ነው፡፡
ኢሳት በዘገባው በአርበኞች ግንባር ግንቦት ሰባት ውስጥ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ የሆኑትን ሻለቃ መሣፍንት ጥጋቡ ሠሜን ጎንደር ውስጥ በተካሄደ ውጊያ እጃቸውን ላለመስጠት ሕይወታቸውን አጥፍተዋል ብሏል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5