ብዙ የምሥራቅ አፍሪካ ሃገሮች የእናቶችንና የሕፃናት ሞት በመቀነስ ረገድ ከፍተኛ ውጤት ማስገኘታቸውን አንድ ዓለምአቀፍ ጥናት አስታወቀ።
አዲስ አበባ —
ይሄ ጥናት የገቢ መጠን ትምህርትና የወሊድ ምጣኔ ዋና ታሳቢዎች ቢሆኑም ለጤናማ ኑሮ ብቸኛ ቁልፍ እንዳልሆኑም ገልጿል።
በቅርቡ ይፋ የተደረገው ይኼው ዓለምአቀፍ ጥናት ከመነሻው በአጠቃላይ በአማካይ የሰው ልጅ የህይወት ዘመኑ እንደጨመረ ያበስራል፡፡
እኤአ ከ1980ዓ.ም. እሰከ 2015ዓ.ም. ባለው ዓመታት ውስጥ የሰው ልጅ አማካይ ዕድሜ ከ62ዓመት ወደ 72ዓመት ከፍ ብሏል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የሰው ልጅ የህይወት ዘመን አማካይ ዕድሜ ተሻሻለ