"ከአሁን በኋላ ከእናንተ የሚጠብቀው ጥያቄ ተፈናቅልናል ዕርዳታ አቅረቡልን ሳይሆን ባለንበት አካባቢ ውሃ አስገቡልን፣ ትምህርት ቤት አስገንቡልን የሚል መሆን አለበት" ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት ዳይሬክተርና አክቲቪስት ታማኝ በየነ፡፡
ሀዋሳ —
አክቲቪስት ታማኝ በየነና የወርል ድቪዥን ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ኤድዋርድ ብሮውን በጌዴዖ ዞን ገደብ ወረዳ ተገኝተው ድጋፍ አድርገዋል፡፡
ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት ዳይሬክተር አቶ ታማኝ በየነ ከተለያዩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንና ዲያስፖራ ያሰባሰበውን ከ1 ሚሊየን ዶላር በላይ ለወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ማስረከቡ ይታወሳል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5