በቡራዩ ጉዳት ለደረሰባቸው ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ

  • መለስካቸው አምሃ
ዓለምቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት የተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት በቡራዩ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ዕርዳታ የሚውል በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ማሰባሰቡን ገለፀ።

ዓለምቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት የተሰኘው ግብረ ሰናይ ድርጅት በቡራዩ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ዕርዳታ የሚውል በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ማሰባሰቡን ገለፀ።

የድርጅቱ መሪ አቶ ታማኝ በየነ ኢትዮፕያውያን ለኢትዮጵያውያን እንደሚቆሙ የታየበት ነው ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በቡራዩ ጉዳት ለደረሰባቸው ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ