በኢትዮጵያ ለሰላማዊ ትግል የተፈጠረው ምቹ ሁኔታ እንዳይቀለበስ ከለውጡ ኃይሎችና ለሰላም ከቆሙ የተለያዩ ተፎካካሪ ድርጅቶች ጋር በፅናት እንቆማለን ሲል አርበኞች ግንቦት ሰባት አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ —

እስከአሁን ካምፕ ያልገቡ ታጣቂዎቹን ለማስገባትም ከመንግሥት ጋር እንደሚሠራ ገልጿል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5