ጋናውያን ዛሬ አዲስ ፕሬዚደንት እና የምክር ቤት ተወካዮቻቸውን ሲመርጡ ዋሉ

  • ቆንጂት ታየ

ናና ኣኩፉ

ጋናውያን ዛሬ አዲስ ፕሬዚደንት እና የምክር ቤት ተወካዮቻቸውን ሲመርጡ ውለዋል።

ጋናውያን ዛሬ አዲስ ፕሬዚደንት እና የምክር ቤት ተወካዮቻቸውን ሲመርጡ ውለዋል።

በፕሬዚደንታዊ ምርጫው ስልጣን ላይ ያሉት ፕሬዚደንት ጃን ማሃማ እና ተቃዋሚ መሪው

ናና ኣኩፉ አዶ በተቀራረበ ድምጽ መፎካከራቸው ነው ቀደም ብሎ የተሰማው።
ድምጽ ቆጠራ ተጀምሩዋል።

ፍራንቼስካ ካክራ ፎርሰን ከአክራ ዘግባዋለች፤ ቆንጅት ታቀርበዋለች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ጋናውያን ዛሬ አዲስ ፕሬዚደንት እና የምክር ቤት ተወካዮቻቸውን ሲመርጡ ዋሉ