ጀርመን ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በዋና ከተማዋ ውስጥ ከጧቱ 4ሰዓት አንስቶ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸውን ከአስተባባሪዎቹ አንዱ ለአሜሪካ ጣቢያ ገለፀዋል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
ጀርመን ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ዛሬ በዋና ከተማዋ ውስጥ ከጧቱ 4ሰዓት አንስቶ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረጋቸውን ከአስተባባሪዎቹ አንዱ ለአሜሪካ ጣቢያ ገለፀዋል።
ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተሰባሰቡትን ሰልፈኞች ያስተባበሩት፣ እዚያው የሚገኙት የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ሲቪክ ማኅበራትና ሃይማኖት መሪዎች ናቸው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ጀርመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ