"ፌደራሊዝም የተሻለ ሥርዓት ነው" - በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር

በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ብሪታ ዋግነር

የሥርዓት ምርጫው የኢትዮጵያ ቢሆንም፤ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ብዝሃነት ላላቸው ሀገራት ግን ፌደራሊዝም የተሻለ ሥርዓት ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ብሪታ ዋግነር ገለፁ።

የልዑካን ቡድናቸውን ይዘው ወደ ትግራይ ክልል ያመሩት አምባሳደሯ ከክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተደድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ጋር ተነጋግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5