አዲስ አበባ —
ዩናይትድ ኢትዮጵያንስ ፎር ፒስ ኤንድ ሪኮንስሌሽን የተሰኘ ድርጅት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የታላቁ ኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብን በተመለከተ ዓለማቀፍ ዘመቻ እንደሚጀመር አስታወቀ።
ዘመቻው በግብፅ መሪዎች ሲነዛ የኖረውን የተዛባ አመለካከት ለማቃናት ያለመ እንደሆነ የድርጅቱ ፀኃፊ አስታወቁ።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ዓለማቀፍ ዘመቻ - ለኅዳሴ ግድብ