የኅዳሴ ድርድር ተቋረጠ

  • መለስካቸው አምሃ

በአፍሪካ ኅብረት አመቻችነትና ታዛቢነት ላለፉት አሥራ አንድ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ድርድር ዛሬ ያለስምምነት ተቋርጧል።

ሲነጋገሩ የቆዩት የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ ተደራዳሪዎች በደረሱባቸው ነጥቦች ላይ ለየመሪዎቻቸውና ለአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማብራሪያ እንደሚሰጡ ተገልጿል።

በድርድሮቹ ወቅት በቴክኒካል ጉዳዮች ዙሪያ በወገኖቹ መካከል መቀራረብ ላይ ተደርሷል ሲሉ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አፈ ጉባዔ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኅዳሴ ድርድር ተቋረጠ