ቪድዮ የአርባ አንደኛው ፕሬዚዳንት ገድልና ሽኝት ዲሴምበር 04, 2018 Your browser doesn’t support HTML5 ስለፕሬዚዳንት ቡሽ ክብር እየተከናወነ ያለው ሥነ-ሥርዓት በክብር ዘብና በመዘምራን የታጀበም ሲሆን የዛሬና የቀድሞ የአሜሪካና የአውሮፓ መሪዎች ከፍ ያሉ ትውስታዎቻቸውን እየዘከሩላቸው ነው። አስተያየቶችን ይዩ