የጌዴዖ አስተዳደራዊ መዋቅር ንግግር

የጌዴዖ

የደቡብ ክልልን በአዲስ መልክ ለማዋቀር በቀረበው ምክረ ሃሳብ “’ጌዴኦ ዞን በልዩ ዞንነት ይደራጃል’ የተባለው የህዝብ ፍላጎት አይደለም፤ ከስምምነትም ውጭ ነው” ሲሉ የብሄሩ ምሁራን ቅሬታቸውን ለቪኦኤ ገልፀዋል።

የዞኑ ብልፅግና ፓርቲ በበኩሉ “የጌዴዖ ህዝብ የጠየቀው በክልል ለመደራጀትና ተጠሪነቱም ለፌዴራል መንግሥት እንዲሆን እንጂ «በልዩ ዞንነት» ለመደራጀት አይደለም፤ ያም ቢሆን የመዋቅሩ ጉዳይ ገና አልተጠናቀቀም” ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የጌዴዖ አስተዳደራዊ መዋቅር ንግግር