ዋሽንግተን ዲሲ —
በኦሮምያ ክልል በሞጆ አካባቢ ይገነባል የተባለውንና በኢትዮጵያ ትልቁ የሚሆነውን፣ የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ማዕከልን ወይም የልማት ኮሪደርን ጨምሮ ከለውጡ ወዲህ በክልሉ ስላለው የኢኮኖሚ እድገትና መሰናክሎች፣ በኦሮምያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የእቅድና የኢኮኖሚ ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ተሾመ አዱኛን እና እንዲሁም “ይህን ሁሉ ለመስራት የሚያስችል የሰከነ መንግሥት ያስፈልጋል፡፡ አገር በተስፋ አይገነባም” የሚሉትን በሚኒሶታ ዩኒቨርስቲ የኢኮኖሚክስ መምህር ዶ/ር በዳሳ ታደሰን አነጋግረናል፡፡
ዝርዝሩን ከተያይዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5