“እናቶች ለልጆቻቸው ወተት የላቸውም” - የጋዛ የሕክምና ዶክተሮች

Your browser doesn’t support HTML5

“እናቶች ለልጆቻቸው ወተት የላቸውም” - የጋዛ የሕክምና ዶክተሮች

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ በጋዛ ቢያንስ 20 ሕፃናት በረኀብ መሞታቸውን አስታወቀ፡፡ የሕክምና ዶክተሮችም፣ “ብዙዎች በከባድ የአካል እና የአእምሮ ሕመም እየተሠቃዩ ናቸው፤” ብለዋል።

የቪኦኤው ዘጋቢ ሄዘር ሙርዶክ ከኢስታንቡል፣ ከኔዳል ሃምዱና እና ከአምጄድ ታንቴሽ ጋራ በመኾን፣ ከራፋህ ጋዛ ዘገባ ልካለች፤ ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡