ወጣቶች የልመናና የተረጂነት መንፈስ እንዳይኖራቸውና ትምሕርት ላይ እንዲያተኩሩ የሚያደርግ መርሃ ግበር ቀርፆ ትምሕርት ቤት ለመገንባት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል።
አዲስ አበባ —
በስሙ የተሰየመ ግብረ ሰናይ ድርጅት አቋቁሟል። ዘጋቢያችን ግርማቸው ከበደ ለጋቢና ቪኦኤ “የዘጋቢዎች መስኮት” መሰናዶ አነጋግሮታል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)
Your browser doesn’t support HTML5
አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ በአዲስ ጎዳና - የጋቢና እንግዳ ነው