ኤርትራውያን ተማሪዎች ለዐይነ ስውራን የሠሯት የማንበቢያ መሳሪያ

ሰባት የኤርትራ የኮምፒዩተር ሳይንስ ተማሪዎች ለዐይነ- ስውራንና ፊደል ላልቆጠሩ ሰዎች የምታገለግል የማንበብያ መሳርያ ሠሩ።

ሰባት የኤርትራ የኮምፒዩተር ሳይንስ ተማሪዎች ለዐይነ- ስውራንና ፊደል ላልቆጠሩ ሰዎች የምታገለግል የማንበብያ መሳርያ ሠሩ።

ተምሪዎቹ ዐይነ ስውራን ትግርኛ ለማንበብ ሲቸገሩ በማየታቸው፤ የትግርኛ ጽሑፎችን ወደ ድምጽ በመለወጥ ለማንበብ የሚረዳ መሳርያ ሠርተዋል።

የማንበቢያ መሳሪያው በኤሌትሪክ እና በተጠራቀመ ሃይል የሚሠራ በመሆኑ ጠቀሜታው የጎላ መሆኑንም ገልፀዋል። የአስመራው ዘጋቢያችን ብርሃነ በርሀ ለጋቢና ቪኦኤ የዘጋቢዎች መስኮት መሰናዶ ዝርዝሩን አሰናድቷል።

Your browser doesn’t support HTML5

ኤርትራውያን ተማሪዎች ለዐይነ ስውራን የሠሯት የማንበቢያ መሳሪያ