"ድህነትን መቀነስ የፍልሰት ቀውስን ለማስታገስ ያስችላል" ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ

  • ቪኦኤ ዜና

የዓለም መሪዎች በቡድን 20 ሃገራት ጉባኤ የቡድን ፎቶ ተነስተዋል ሪዮ ዴ ጄኔሮ፣ ብራዚል እአአ ኅዳር 19፣ 2024

Your browser doesn’t support HTML5

"ድህነትን መቀነስ የፍልሰት ቀውስን ለማስታገስ ያስችላል" ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ

በዓለም ለሚታየው የፍልሰት ቀውስ ድህነትና ረሃብ ዋና ምክንያቶች እንደሆኑ ባለሙያዎች ይናገራሉ። በብራዚል በተካሄደው የቡድን 20 ሃገራት ጉባኤ ጎን የተናገሩት ባለሙያዎች፣ ውጤታማ የሆኑ የማኅበራዊ ደኅንነት መጠበቂያ መንገዶች (ሴፍቲ ኔት) መኖር ሰዎች መኖሪያቸውን ለቀው ለመሰደድ የሚያበቋቸውን መንስሄዎች ለማስቆም ይረዳሉ።

የቪኦኤ የስደት ጉዳዮች ዘጋቢ አሊን ቤሮስ ከሪዮ ደ ጃኔሮ የላከችው ዘገባ ነው።