G20 ዘጠነኛ የመሪዎች ስብሰባውን በብሪስቤን ያደርጋል።

  • ሰሎሞን ክፍሌ
G20 በመባል የሚታወቁት የአለም ከበርቴ ሀገሮች መሪዎች በሳምንቱ ማብቂያ ከህዳር 6 እስከ 7 በ Brisbane ተገናኝተው በምጣኔ ሃብትና ልማት እድገት ላይ ለመነጋገር እየተዘጋጁ ባሉበት ወቅት፥ አፍሪካ ከዚህ ጉባኤ ተጠቃሚ ትሆናለች ወይ የሚሉ ጥያቄዎች ቀርበዋል።

Your browser doesn’t support HTML5

የ G20 መሪዎች ስብሰባ።


የአለም ሃብታሞቹ ሀገሮች ይህን የቅዳሜና እሁዱን አመታዊ የመሪዎች ስብሰባ የሚያደርጉት፥ በንግድ እደትና በስራ መፍጠር ትልሞች ላይ ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታዎች እየታዩ ባለበት ወቅት ነው።

ደቡብ አፍሪካና ሌሎች የ G20 አባላት ተጠቃሚነታቸው ሊረጋገጥ በሚችልበት ሁኔታ ላይ፥ ባልደረባችን Thuso Khumalo ከ Johannesburg ያደረሰንን ዘገባ ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ።