ፈረንሳይ እና የአውሮፓ ሕብረት ፀጥታ ጉዳዮች ቀጣይ ዕጣ

  • ቪኦኤ ዜና
ከፈረንሳይ በስተቀር አብዛኞቹ የአውሮፓ ጦር ኃይሎች ለየትኛውም ወታደራዊ ጣልቃ ገብ ሥራ የተሰናዱ አይደሉም።

ከፈረንሳይ በስተቀር አብዛኞቹ የአውሮፓ ጦር ኃይሎች ለየትኛውም ወታደራዊ ጣልቃ ገብ ሥራ የተሰናዱ አይደሉም።

ለምሳሌም ያህል የቡንደስዌሄር የጀርመን የጦር ኃይሎች የተደራረበ ጫና ያለባቸውና በቂ ገንዘብ ያልተመደበላቸው ከመሆናቸውም በላይ በወጉ ያልታጠቁ ጭምር ናቸው።”

ፈረንሳይን በቀጣናው በብቸኛ ባለ ግዙፍ ወታደራዊ አቅም ሀገርነት የሚያስቀረውና ብሪታንያ ከአውሮፓ ሕብረት በምትወጣበት መንገድ ላይ የሚካሄደው ድርድር በያዝነው ሳምንት ይጀምራል።

Your browser doesn’t support HTML5

ፈረንሳይ እና የአውሮፓ ሕብረት ፀጥታ ጉዳዮች ቀጣይ ዕጣ

ሕብረቱ የያዘው ወደ አንድ የጋራ መከላከያ ፖሊሲ የማምራት አዝማሚያ ብሪታንያ ከአውሮፓ ሕብረት ጋር ልትወጥን ትችላቸው ከነበሩ የፀጥታ ጉዳይ ዙሪያ ስምምነቶች ውጭ ያደርጋት ይሆናል፤ የሚል ሥጋት አሳድሯል።

የአውሮፓ ሕብረት የፀጥታ ጉዳይ ዓይነተኛ የሚሰኝ ለውጥ ከፊቱ ከተደቀነበት ዳርቻ ላይ ነው።

Your browser doesn’t support HTML5

ፈረንሳይ እና የአውሮፓ ሕብረት ፀጥታ ጉዳዮች ቀጣይ ዕጣ