የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጀመሪያው ዙር ውጤቶች
የግራም ሆነ ቀኝ ዘመም ፖለቲካ ሳይሆን መካከለኛ አቋም የሚከተሉት ኢማኑኤል ማክሮን እና ብሄርተኛውና የስደተኞች ተቃዋሚዋ ማሪን ሊ ፔን ከሁለት ሳምንት በኋላ በሚካሄድ ሌላ ዙር ምርጫ እንደሚወዳደሩ ያረጋግጣሉ።
ተንታኞች ይህን ሂደት “በፈረንሳይ የፖለቲካ ነውጥ” ሲሉ ጠርተውታል። በዛሬው ዕለት ይፋ የተደረጉ ውጤቶች ማክሮን 23.8 በመቶ ሊ ፔን 21.5 በመቶ ድምፅ ማግኘታቸውን ያሳያሉ።
የአሜሪካ ድምፅ የአውሮፓ ዘጋቢ ሉዊዝ ራሚርዝ ተከታዩን አድርሶናል።
Your browser doesn’t support HTML5
የፈረንሳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የፈረንሳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ