በሥልጣን "አላግባብ በመገልገል"ና ከባድ "የሙስና ወንጀል ፈፅመዋል" ሲል ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የቀድሞውን የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 ሰዎች ላይ ክሥ መሥርቷል።
አዲስ አበባ —
ፍርድ ቤቱ በተከሳሶች ላይ የቀረበውን ክሥ በንባብ ለመስማት ለነገ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5