የቀድሞውን የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሐመድ ኡመርን ጨምሮ አራት የክልሉ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በግድያና በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው መያዛቸውን ፖሊስ ለፍርድ ቤት አመለከተ፡፡
አዲስ አበባ —
የቀድሞውን የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሐመድ ኡመርን ጨምሮ አራት የክልሉ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በግድያና በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው መያዛቸውን ፖሊስ ለፍርድ ቤት አመለከተ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በበኩላቸው በደል እንደተፈፀመባቸውና የዋስ መብታቸው ተከብሮ እንዲፈቱ ጠይቀዋል፡፡
ፍ/ቤቱ ለብይን ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
አቶ አብዲ መሐመድና አራት የሶማሌ ክልል ባለሥልጣናት በግድያና በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው መያዛቸው ተገለፀ