"ወጣቱ መሪ ለውጥ እንዲያመጡ በቂ ጊዜ ሊሰጣቸው፣ ሊታገዙም ይገባል" አቶ ልደቱ አያሌው

  • እስክንድር ፍሬው

አቶ ልደቱ አያሌው

አዲሱ የኢህአዴግ ሊቀመንበር ዶ/ር አብይ አህመድ የፊታችን ሰኞ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ከሚያደርጉት ንግግር ብዙ እንደሚጠበቅ፣ የቀድሞ የፓርላማ አባል አቶ ልደቱ አያሌው አስታወቁ፡፡

አዲሱ የኢህአዴግ ሊቀመንበር ዶ/ር አብይ አህመድ የፊታችን ሰኞ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ከሚያደርጉት ንግግር ብዙ እንደሚጠበቅ፣ የቀድሞ የፓርላማ አባል አቶ ልደቱ አያሌው አስታወቁ፡፡

ከዶ/ር አብይ የሚጠበቀው ግን ጥሩ ንግግር ብቻ ሳይሆን፣ በፍጥነት ወደ ተግባር እንቅስቃሴ መግባት ነው ብለዋል፡፡

ወጣቱ መሪ ለውጥ እንዲያመጡ በቂ ጊዜ ሊሰጣቸው ሊታገዙም ይገባል ሲሉ አቶ ልደቱ ተናግረዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

"ወጣቱ መሪ ለውጥ እንዲያመጡ በቂ ጊዜ ሊሰጣቸው፣ ሊታገዙም ይገባል" አቶ ልደቱ አያሌው