ፌስቱስ ሞዬ የደቡብ ሱዳን ሰላም የሚከታተል ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆኑ

  • እስክንድር ፍሬው

የቀድሞው የቦትስዋና ፕሬዝደንት ፌስቱስ ሞዬ

የቀድሞ የቦትስዋና ፕሬዚደንት ፌስቱስ ሞጋ (Festus Mogea) የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት መተግበሩን የሚከታተለዉን ኮሚሽን ለመምራት በሊቀመንበርነት መሾማቸዉ እንዳስደሰታት አሜሪካ አስታወቀች።

ባለፈዉ ነሃሴ ወር የተፈረመዉን የደቡብ ሱዳን ስምምነት ወደ ተግባር ለመለወጥ እንቅስቃሴዎች ተግባራዊ ለማድረግ እንቅስቃሴዎች ቀጥለዋል። ፌስቱስ ሞዬ(Festus Mogea) ይህንን ኮሚቴ በሊቀመንበር እንዲመሩ ነዉ የመረጡት። ደቡብ ሳኡዳናዉያን ዓለም አቀፍ ማህበርስ ለተሿሚዉ ሊቀመንበር ትብብር እንዲያደርጉላቸዉ የኢጋድ ዋና አደራዳሪ አምባሳደር ስዮም መስፍን ጥሪ አቅርበዋል።

ዝርዝሩን ከእስክንድር ፍሬዉ ዘገባ ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ፌስቱስ ሞጋ የደቡብ ሱዳን ሰላም የሚከታተል ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆኑ /ርዝመት -2ደ34ሰ/