በጦርነት በምትታመሰው ዩክሬን መኖርን የመረጡት የውጭ ሀገር ሰዎች

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በጦርነት በምትታመሰው ዩክሬን መኖርን የመረጡት የውጭ ሀገር ሰዎች

አሁንም ጦርነት ላይ ባለችው በዩክሬን መኖርን የመረጡ የውጪ ሀገር ሰዎች አሉ። ወደየትውልድ ሀገራቸው ሄደው በንጽጽር ደህንነታቸው ተጠብቆ ከመኖር ይልቅ ለመድፍ ጥቃት ሊጋለጡ በሚችሉባት በዩክሬን መቆየትን እንደምን ሊመርጡት ቻሉ? የአሜሪካ ድምጿ ሌሲያ ባካሌትስ በዋና ከተማ ኪቭ ያገኘቻቸውን አንድ አሜሪካዊ እና አንዲት ዴንማርካዊት አነጋግራ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።