በተለያዩ የዓለም ሀገራት በሚገኙ 59 የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና የቆንሲላ ጽህፈት ቤቶች ያካሄደውን የዲፕሎማቶችና የሌሎች ሠራተኞች ድልድል መጠናቀቁን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ —

አዲሱ ድልድል በሃገሪቱ እየተካሄደ ያለው ለውጥ አካል መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ገልፀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5