Your browser doesn’t support HTML5
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ጥር 20 ቀን ሥልጣን በሚረከበው የተመራጩ ፕሬዝደንት ትረምፕ አስተዳደር የውጭ ርዳታን በሚመለከት የሚነሱ ሁለት ቁልፍ ጥያቄዎች አሉ፡፡ እነሱም በአኹኑ ወቅት "ዩናይትድ ስቴትስ ምን ያህል ገንዘብ ለውጭ ርዳታ ታወጣለች? ርዳታው የሚሰጠው ለማን ነው? " የሚሉት ናቸው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ኢግሊሲያስ ባልዴራስ የሚያገኙት ርዳታ እንደሚቀነስ የሚጠበቁትን እና የርዳታ ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚችሉትን የሚያስቃኝ ዘገባ አጠናቅራለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።