ዜና በሶማሊያ የተከሰተው ጎርፍ የምግብ እጥረት እንዳያስከትል ተሰግቷል ኖቬምበር 14, 2023 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 በሶማሊያ የተከሰተው ጎርፍ የምግብ እጥረት እንዳያስከትል ተሰግቷል አስተያየቶችን ይዩ በሶማሊያ ዶሎው አውራጃ የተከሰተው ከባድ ጎርፍ፣ ነዋሪዎች ቤታቸውን ጥለው እንዲወጡ አስገድዷል። ጎርፉ ከፍተኛ የምግብ እጥረት እንዲከሰትም አድርጓል። ከሮይተርስ ያገኘነው ዘገባ ነው።