የማዕድ ዲፕሎማሲ በኢትዮጵያ ኤምባሲ

የኢትዮጵያ ኤምባሲ - ዋሽንግተን ዲ.ሲ

አሜሪካ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ኤምባሲውን “ኤምባሲያችን” እያሉ ሲጠሩ መስማት የብርቅ ያህል እየሆነ ነው።

ዋሺንግተን ዲሲ የሚገኘው በዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የኢትዮጵያን ምግብና ባሕል ለማስተዋወቅ ያሰበበትን ዝግጅት እዚያው በኤምባሲው ውስጥ አካሂዷል።

በዝግጅቱ ላይ ኤምባሲው ለኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች፣ ለኢትዮጵያ ምግብ ቤቶች ባለቤቶችና በማኅበረሰቡ ሕይወት ውስጥ በንቃት ሲሣተፉ ቆይተዋል ላላቸው ግለሰቦችና ተቋማት የዕውቅና የምሥክር ወረቀት ሰጥቷል።

አሜሪካ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ኤምባሲውን “ኤምባሲያችን” እያሉ ሲጠሩ መስማት የብርቅ ያህል እየሆነ ነው።

በቀደመ ጊዜ ስፋት ያለው ኢትዮጵያዊና ትውልደ-ኢትዮጵያ የመጋበዝና ያንን ያማረ፣ በኢትዮጵያ ኃብትና ቁሳቁስ የተገነባ ሕንፃ እንደራሱ ንብረት አድርጎ ማየት ዘበት ነበር።

አሁን ግን ጊዜ ተለውጧል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የማዕድ ዲፕሎማሲ በኢትዮጵያ ኤምባሲ