በመቀሌ ከተማ የጤፍ ዱቄት ከኖራ ደባልቆ ለማረሚያ ቤት በማቅረብ የተጠረጠረ ነጋዴ፣ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ታውቋል፡፡
መቀሌ —
በመቀሌ ከተማ የጤፍ ዱቄት ከኖራ ደባልቆ ለማረሚያ ቤት በማቅረብ የተጠረጠረ ነጋዴ፣ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ታውቋል፡፡
ዱቄቱን በመፍጨት የተባበሩ ሁለት ወፍጮ ቤቶችም መዘጋታቸው ታውቋል፡፡
ዓለም ፍስሃ ከመቀሌ ዘገባውን ልኮልናል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በመቀሌ ጤፍ ዱቄት ከኖራ ደባልቆ ያቀረበ ነጋዴ ታሠረ