ከለጋሾች የተገኘው በቂ አይደለም

  • መለስካቸው አምሃ
ከለጋሾች የሚጠበቀው እርዳታ በሚፈለገው መጠን አለመገኘቱ ተገልጿል፡፡

ከለጋሾች የሚጠበቀው እርዳታ በሚፈለገው መጠን አለመገኘቱ ተገልጿል፡፡

ከልማት አጋሮች በወቅቱ የሚጠበቀው ዕርዳታ ካልደረሰ መንግሥት ለሌሎች የልማት ሥራዎች ከመደበው በጀት በመቀነስ ወደ አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያዞር አስታውቋል፡፡

መለስካቸው አምሃ ተጨማሪ አለው፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ከለጋሾች የተገኘው በቂ አይደለም 7'15"