የቪየትናም ጥገኝነት ፈላጊዎች አውስትራልያ ገቡ

  • ቪኦኤ ዜና
የቪየትናም ጥገኝነት ፈላጊዎችን የጫነ ጀልባ፣ በአራት ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ አውስትራልያ መግባቱ ተገለፀ።

የቪየትናም ጥገኝነት ፈላጊዎችን የጫነ ጀልባ፣ በአራት ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ አውስትራልያ መግባቱ ተገለፀ።

ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት፣ መርከቡ ትናንት እሑድ፣ ኩዊኒስ ላንድ ውስጥ ሲያርፍ፣ የፖሊስ ባለሥልጣናት በሰጡት ቃል፣ ከጥገኝነት ፈላጊዎቹ መካከል 15 ያህሉ በቁጥጥር ሥር ውለዋል።

አውስትራልያ እአኤ በ2014 በአጎራባች ባህር በኩል የሚገባ ጥገኝነት ፈላጊን ላለመቀበል፣ ጠንከር ያለ የኢሚግሬሽን ሕግ ማውጣቷ ይታወሳል።