አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ መንግሥት ሰብዓዊ መብትን የሚያስከብረው ለህዝቡና ለፍትህ ሲል ነው ያሉት የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ በኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይሎች አማካኝነት ይፈፀማል ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በተመለከተ ያወጣው ሪፖርት ዝርዝር ጉዳይ ላይ ምርመራ እየተደረገበት መሆኑን ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አዳነች አቤቤን አነጋግረናል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5