የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሪፖብሊክ ፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የክልሎች የጋራ ምክክር መድረክ ዛሬ ተጠናቅቋል።
መቀሌ —
ትናንት ዕሁድና ዛሬ መቀሌ ላይ የተካሄደው ውይይት 14ተኛው የጋራ መድረክ መሆኑ ታውቋል።
ተሣታፊዎቹ የተነጋገሩት ፌደራል ሥርዓቱን እየተፈታተኑ ናቸው ባሏቸው ጉዳዮች ላይ መሆን ተዘግቧል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5